በመዲናዋ የዘንድሮው ክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ አፈጻጸም 75 በመቶ ደርሷል ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ ሐምሌ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ አፈፃፀም 75 በመቶ ደርሷል አሉ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከከንቲባ ጽቤት አመራሮችና ሰራተኞች ጋር በመሆን በኤ አይ ዩኒቨርሲቲ አረንጓዴ ዐሻራቸውን ማኖራቸውን ገልጸዋል ተስፋን እንትከል በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ በሚገኘው የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ 8230 The post በመዲናዋ የዘንድሮው ክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ አፈጻጸም 75 በመቶ ደርሷል 8211 ከንቲባ አዳነች አቤቤ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗