የበይነ መረብ ጣቢያዎች ምዝገባ አስገዳጅ ሊሆን ነው‼
የበይነ መረብ ጣቢያዎች ምዝገባ አስገዳጅ ሊሆን ነው‼ የኢፌዲሪ የመገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ሁሉም የበይነ መረብ ጣቢያዎች (ፌስቡክ፣ ቲክቶክ እና ዩትዩብን ጨምሮ) ተመዝግበው ብቻ እንዲሠሩ ለማስገደድ የአዋጅ ማሻሻያ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ። 📌 አሁን ያለው አዋጅ የበይነ መረብ ጣቢያዎች ምዝገባን በፈቃደኝነት ላይ ብቻ ያደረገ ነው። 📌 አብዛኞቹ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ላይ ይዘት የሚያስተላልፉ ድርጅቶችና ግለሰቦች የምዝገባ ምስክር ወረቀትና ፈቃድ ሳይወስዱ እየሠሩ በመሆናቸው ሥርዓት ለማስያዝ ነው። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ…
Read the full story at wasulife ↗