በሆርሙዝ የነዳጅ ታንከሮች ላይ ጥቃት ተፈፀመ
በሆርሙዝ የነዳጅ ታንከሮች ላይ ጥቃት ተፈፀመ በኢራን እና በአሜሪካ መሀል ያለው ወታደራዊ ግጭት በከፍተኛ ሁኔታ ማገርሸቱን ተከትሎ አሜሪካ በኢራን ላይ ተጨማሪ የአየር ጥቃቶችን ስትሰነዝር ኢራን በበኩሏ በሆርሙዝ እና በአካባቢው በሚገኙ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮችና የነዳጅ ታንከሮች ላይ የአጸፋ ጥቃት መፈጸሟን አስታውቃለች። አሜሪካ በኢራን ግዛት ውስጥ በሚገኙ ዒላማዎች ላይ ተከታታይ የአየር ጥቃቶችን ማድረሷን ገልፃለች። የኢራን መገናኛ ብዙኃን በበኩላቸው በኪሽ እና ቄሽም ደሴቶች እንዲሁም በቡሼርና ባንዳር አባስ የወደብ ከተሞች ከባባድ ፍንዳታዎች መሰማታቸውን ዘግበዋል። ለዚህ ጥቃት ምላሽ የሰጠችው ኢራን በኩዌት፣ ባህሬን እና ዮርዳኖስ በሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ ሰፈሮች ላይ የሚሳይል ጥቃት መፈጸሟን ገልጻለች። በተጨማሪም በስትራቴጂያዊው ሆርሙዝ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ሁለት ግዙፍ…
Read the full story at zena24now ↗