ዛሬ የዓለም ዋንጫ ተጠባቂው የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ በስፔን እና በፈረንሳይ መካከል ይከናወናል

ADDIS_NEWSneutral2026-07-14 10:25:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዛሬ የዓለም ዋንጫ ተጠባቂው የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ በስፔን እና በፈረንሳይ መካከል ይከናወናል ይህ ጨዋታ በፊፋ የዓለም ደረጃ አንደኛ እና ሦስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙትን ሁለቱን የአውሮፓ ኃያላን የሚያገናኝ በመሆኑ በመላው ዓለም የሚገኙ የስፖርት አፍቃሪያንን ቀልብ ስቧል። በዲዲዬ ዴሻምፕ የሚመራውና "ሌ ብሉዝ" በመባል የሚታወቀው የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን በሩብ ፍጻሜው የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፎ ወደዚህ ደረጃ ተሸጋግሯል፡፡ በሉዊስ ዴ ላ ፎንቴ የሚሰለጥነው የስፔን ብሔራዊ ቡድንም በተመሳሳይ ሌላኛዋን የአውሮፓ ተፎካካሪ ሀገር ቤልጂየምን 2 ለ 1 በሆነ ጠባብ ውጤት በመርታት ለግማሽ ፍጻሜው አልፏል። ይህ ታላቅ ጨዋታ በውድድሩ እጅግ ጠንካራ የመከላከል መስመር ያላቸውን ሁለቱን ቡድኖች ፊት ለፊት የሚያገናኝ ሲሆን፤ በተለይም ፈረንሳይ በጥሎ ማለፍ ባደረገቻቸው…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]