በመዲናዋ የዘንድሮው ክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ አፈጻጸም 75 በመቶ ደርሷል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

FANATELEVISIONneutral2026-07-14 10:32:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

በመዲናዋ የዘንድሮው ክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ አፈጻጸም 75 በመቶ ደርሷል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ አፈፃፀም 75 በመቶ ደርሷል አሉ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከከንቲባ ጽ/ቤት አመራሮችና ሰራተኞች ጋር በመሆን በኤ አይ ዩኒቨርሲቲ አረንጓዴ ዐሻራቸውን ማኖራቸውን ገልጸዋል፡፡ “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ በሚገኘው የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ… https://www.fanamc.com/archives/318765

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]