🎞 ተወዳጆቹ የፊልም ባለሙያዎች ስልጠና ሊሰጧችሁ ነው!!!

FASTMEREJAneutral2026-07-14 10:32:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

🎞 ተወዳጆቹ የፊልም ባለሙያዎች ስልጠና ሊሰጧችሁ ነው!!! 🎥 በልቀት ኮሌጅ የሀገራችን ታዋቂና ተወዳጅ የፊልም ባለሙያዎች ልዩ የአጭር ጊዜ የፊልም ጥበብ ስልጠና ለመስጠት ተዘጋጅተዋል፤ ✍ አሰልጣኞች 👉 ደራሲና አዘጋጅ መዓዛ ወርቁ 👉 የፊልም ዳይሬክተር እና ደራሲ ብሩክ ሞላ፤ 👉 ዳይሬክተር አብርሀም ገዛኸኝ፤ 👉 ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማ፤ 🎞 የስልጠና አይነቶች 👉 የፊልም አክቲንግ 👉 ዳይሬክቲንግ 👉 ሲኒማቶግራፊ 👉 በፊልም ጽሑፍ አጻጻፍ 🗓 የምዝገባ ቀን ሐምሌ10/2018 ያበቃል ስልጠናው ከሀምሌ 11/2018 ጀምሮ ቅዳሜና እሁድ በቀን መርሐ -ግብር ይሰጣል። 💡ለምዝገባ አራት ኪሎ ከትምህርት ሚኒስቴር ጀርባ ኢክላስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኮሌጁ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ። 📱 ለበለጠ መረጃ 2519 84 71 71 44/251940 08 99 99…

Read the full story at fastmereja ↗
AdYour ad here[email protected]