ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ሁለት የብድር ስምምነት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጸደቀ

EBCNEWSNOWneutral2026-07-14 10:32:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ሁለት የብድር ስምምነት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጸደቀ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባው፣ ለሀገራዊ መዋቅራዊ ሽግግርና ለዘርፉ ልማት ከፍተኛ ፋይዳ ያላቸውን ሁለት የብድር ስምምነቶች በአዋጅ አጽድቋል:: ምክር ቤቱ በዕለቱ ውሎው መጀመሪያ የተመለከተው በኢትዮጵያና በጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተፈረመውን የ70 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት ነው

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]