ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 75 በመቶ አፈጻጸም መመዝገቡን አስታወቁ

EBCNEWSNOWneutral2026-07-14 10:32:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 75 በመቶ አፈጻጸም መመዝገቡን አስታወቁ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከከንቲባ ጽሕፈት ቤት አመራሮችና ሠራተኞች ጋር በመሆን በኤ አይ (AI) ዩኒቨርሲቲ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል:: “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው የዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር፣ በአዲስ አበባ ከተማ 6 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ እየተሰራ ይገኛል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]