የሀገር መከላከያ ሠራዊት የቀረበለትን ሀገራዊ ጥሪ በደስታ ተቀብሎ ይተገብራል፦ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

EBCNEWSNOWneutral2026-07-14 10:32:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀገር መከላከያ ሠራዊት የቀረበለትን ሀገራዊ ጥሪ በደስታ ተቀብሎ ይተገብራል፦ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ግቢ በይፋ ተጀምሯል:: በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የመከላከያ ሚኒስትሯ ኢንጂነር አይሻ መሐመድ፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች እንዲሁም የተለያዩ አገራት ወታደራዊ አታሼዎች ተገኝተዋል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]