ጃፓን ለቤት ሰራተኞች‼

WASULIFEneutral2026-07-14 12:06:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጃፓን ለቤት ሰራተኞች‼ ጃፓን እጅግ ባለጸጋ በሆኑ ቤቶች ውስጥ የሚሰሩ ፕሮፌሽናል የቤት ሰራተኞችን ለማፍራት የሚያስችል የትምህርት ተቋም ከፈተች። ትምህርቱ በማስተርስ ዲግሪ ባላቸው ባለሙያዎች በኦንላይን (Zoom) የሚሰጥ ሲሆን፤ የቤት ውስጥ ስነ-ምግባር፣ የቅንጦት ቤት አጠባበቅ፣ ሚስጥር ጠባቂነት እና የቪአይፒ እንግዳ አቀባበልን ጨምሮ 12 ዋና ዋና ክፍሎችን ያካትታል። የመጀመሪያው የትምህርት ዙር ከሐምሌ 28 እስከ መስከረም 3 ቀን 2018 ዓ.ም (እ.ኤ.አ 2026) የሚቆይ ሲሆን፣ ለመመዝገብ 290,000 የን (2,000 ዶላር) ክፍያ ይጠይቃል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]