የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት አቋቋሟል፡፡
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት አቋቋሟል፡፡ ትምህርት ቤቱ ለ2019 የትምህርት ዘመን ከቅድመ-አንደኛ እስከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች (በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ፕሮግራሞች) ምዝገባ እንደሚያካሒድ አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ጊዜ ● ለዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ሐምሌ 08 እና 09/2018 ዓ.ም. በሥራ ሰዓት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይጠበቅባችኋል። ● ከዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ውጭ ለሆኑ ተማሪዎች ባሉት ክፍት ቦታዎች መሠረት የምዝገባ ጊዜው በቅርቡ ይፋ ይደረጋል። የምዝገባ ቦታ በዩኒቨርሲቲው የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት ግቢ፣ ሕንጻ 33 ለምዝገባ ሲሔዱ አስፈላጊ ሰነዶች፣ ፎቶግራፎች እንዲሁም ካለሰር መያዝ ይኖርብዎታል፡፡ @tikvahuniversity
Read the full story at tikvahuniversity ↗