የአፍሪካ የገንዘብ ሚኒስትሮችና የባንክ ገዥዎች በባንጁል የጋራ መግለጫ አወጡ

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-14 12:15:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአፍሪካ የገንዘብ ሚኒስትሮችና የባንክ ገዥዎች በባንጁል የጋራ መግለጫ አወጡ የአፍሪካ ሀገራት የገንዘብ ሚኒስትሮች እና የባንክ ገዥዎች ዓመታዊ ስብሰባ በባንጁል ተካሂዷል ። በስብሰባው ላይ የተሳተፉት የብሬተን ዉድስ ተቋማት የአፍሪካ ገዥዎች፣ አህጉሪቱን ወደ ተሻለ ኢኮኖሚያዊ ምዕራፍ ለማሸጋገር የሚያስችሉ ቁርጠኝነቶችን ይፋ አድርገዋል። የገንዘብ ሚኒስትሮቹ በዋናነት የሀገር ውስጥ የገቢ አሰባሰብን ማጠናከር፣ የመንግስት የገንዘብ አያያዝን ማሻሻል፣ የካፒታል ገበያዎችን ማሳደግ እንዲሁም ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ ተደራሽነትን ማስፋት የጋራ ግባቸው መሆኑን አረጋግጠዋል። በተጨማሪም፣ የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) እና የዓለም ባንክ (WBG) አፍሪካ የግብር ስርዓቷን ለማዘመን፣ ህገ-ወጥ የገንዘብ ፍሰትን ለመግታት እና በዲጂታላይዜሽን የታገዘ የግብር…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]