የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 100ኛ ዓመቱን ሊያከብር ነው

ZENA24NOWneutral2026-07-14 12:43:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 100ኛ ዓመቱን ሊያከብር ነው ኢንስቲትዩቱ 100 ዓመታት ዕድሜን ያስቆጠረ በኢትዮጵያ የዘመናዊ ሕክምና እና የሕብረተሰብ ጤና አገልግሎት ታሪክ ውስጥ ጉልህ ስፍራ ያለው አንጋፋ ተቋም ነው። የኢንስቲትዩቱ መሠረት የተጣለው በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1916 ዓ.ም ሲሆን የመጀመሪያው ዘመናዊ ሆስፒታል በነበረው ተፈሪ መኮንን ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ነው። ተቋሙ ባለፉት ዘመናት የተለያዩ ስሞችና መዋቅራዊ ለውጦችን ማድረጉን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ኃይሉ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል። በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የዘመናዊ ሕክምና የላቦራቶሪ አገልግሎት መስጠት የጀመረው ኢኒስቲትዩቱ የኢትዮጵያ ፓስተር ኢንስቲትዩት ተብሎ በ1947 ዓ.ም ሲጠራ ቆይቷል። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ተብሎ በ2006 ዓ.ም አሁን ያለውን ስያሜ፣ ሰፊ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]