ነገ በኢትዮጵያ🇪🇹 አውሮጌው ምዕራፍ ይዘጋል፣

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-14 12:51:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

ነገ በኢትዮጵያ🇪🇹 አውሮጌው ምዕራፍ ይዘጋል፣ አዲስ ምዕራፍ ይከፈታል 🌅🤝 ኢትዮጵያውያን በአንድነት መምከርን ያውቁበታል፤ እርቅ፣ ስምምነት እና አብሮነትን ማስቀጠል መገለጫቸው ነው፤ በዘመናት ቆይታቸው እንደ ባሕላቸው፣ እንደ ቋንቋቸው የዳኝነት ሥርዓትን ዘርግተው ለዘመናት ተገልግለውበታል። ያጠፋ የሚቀጣበት፤ የበደለ የሚክስበት፤ ይቅርታ እና መቻቻል የሚነግሥበት፤ መደማመጥ የጸናበት፤ ፍቅር እና አብሮነት የጎላበት ድንቅ የውይይት ማኅበራዊ እሴቶች ባለቤት ናት ኢትዮጵያ። በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ሽምግልና (ሸንጎ)፣ አበጋር፣ ጃርሱማ፣ ገዳ፣ ጆካ፣ ቂጫ፣ አፊኒ፣ ኦገት፣ ባይቶ፣ ማክአባን፣ ሄር፣ ኢናሽማ እና ሌሎችም የችግር መፍቻ የውይይት የሽምግልና ሥርዓቶች አሉ። ይህ ባሕላዊ የግጭት መፍቻ ሥርዓታቸውም ለዘመናት በአንድነት እንዲኖሩ፤ ችግሮችን በውይይት እንዲፈቱ፤ የሀገርን ዳር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]