በሚኒሶታ የሚገኘው የደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን በከፍተኛ የእሳት አደጋ ተጎዳ!!
በሚኒሶታ የሚገኘው የደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን በከፍተኛ የእሳት አደጋ ተጎዳ!! በአሜሪካ ሚኒሶታ ግዛት ሮዝማውንት (Rosemount) ከተማ የሚገኘው የደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት አርሴማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በድንገት በተከሰተ የእሳት አደጋ ክፉኛ ተጎድቷል። አደጋው የደረሰው ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም. (ጁላይ 13፣ 2026) የቅድስት አርሴማ ወርሃዊ በዓል የቅዳሴ ሥርዓት ከተጠናቀቀ በኋላ ሲሆን፣ እሳቱ በህንጻው ጣሪያና በውስጣዊ ክፍሎች ላይ በፍጥነት ተዛምቶ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። በርካታ የእሳት አደጋ መከላከያ ቡድኖች እሳቱን ለመቆጣጠር ከፍተኛ ርብርብ ቢያደርጉም፣ በህንጻው ላይ የደረሰው ውድመት እጅግ ከባድ መሆኑ ተገልጿል። በአደጋው ወቅት በህንጻው ውስጥ ሰው ባለመኖሩ የሕይወት መጥፋትም ሆነ የአካል…
Read the full story at ethio_mereja ↗