አቶ አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ የኦፕሬሽን ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

WELCOMEneutral2026-07-14 12:59:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ የኦፕሬሽን ማኔጂንግ ዳይሬክተር አና ቤርዴ ጋር ተወያይተዋል ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት ቀጣይነት ያለውን የኢትዮጵያ የሪፎርም እንቅስቃሴና የመንግሥትን የትኩረት አቅጣጫ በተመለከተ ለማኔጂንግ ዳይሬክተሯ ገለጻ አድርገዋል በተጨማሪም በመጪው የዓለም ባንክ እና የኢትዮጵያ የስትራቴጂያዊ አጋርነት ማዕቀፍ ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዮችን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል አና ቤርዴ 8230 The post አቶ አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ የኦፕሬሽን ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]