ኢትዮጵያውያን በሰለጠነ መንገድ ለመምከር መሰባሰባቸው የኢትዮጵያን ከፍታ ያሳየ ነው አቶ መሀመድ እድሪስ
አዲስ አበባ ሐምሌ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን በሰለጠነ መንገድ ለመምከር መሰባሰባቸው የኢትዮጵያን ከፍታ ያሳየ ነው አሉ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ ሚኒስትሩ በነገው ዕለት የሚጀምረውን የምክክር ጉባኤ አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት ኢትዮጵያ የስልጣኔ አብነት የአብሮነት ምልክት የነፃነት ፋና የጥበብ ጀማሪና ባለብዙ ፀጋ መሆኗን አውስተዋል እንደ ሀገር የመመካከር ዕድልን በአግባቡ ተጠቅሞ ለልዩነቶች በምክክር መፍትሄ በመስጠት ታሪክ 8230 The post ኢትዮጵያውያን በሰለጠነ መንገድ ለመምከር መሰባሰባቸው የኢትዮጵያን ከፍታ ያሳየ ነው 8211 አቶ መሀመድ እድሪስ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗