ኢትዮጵያውያን በሰለጠነ መንገድ ለመምከር መሰባሰባቸው የኢትዮጵያን ከፍታ ያሳየ ነው – አቶ መሀመድ እድሪስ
ኢትዮጵያውያን በሰለጠነ መንገድ ለመምከር መሰባሰባቸው የኢትዮጵያን ከፍታ ያሳየ ነው – አቶ መሀመድ እድሪስ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን በሰለጠነ መንገድ ለመምከር መሰባሰባቸው የኢትዮጵያን ከፍታ ያሳየ ነው አሉ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ፡፡ ሚኒስትሩ በነገው ዕለት የሚጀምረውን የምክክር ጉባኤ አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ኢትዮጵያ የስልጣኔ አብነት፣ የአብሮነት ምልክት፣ የነፃነት ፋና፣ የጥበብ ጀማሪና ባለብዙ ፀጋ መሆኗን አውስተዋል፡፡ እንደ ሀገር የመመካከር ዕድልን በአግባቡ ተጠቅሞ ለልዩነቶች በምክክር መፍትሄ… https://www.fanamc.com/archives/318795
Read the full story at fanatelevision ↗