ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተመካካሪዎች ያስተላለፉት መልዕክት

EBCNEWSNOWneutral2026-07-14 16:36:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተመካካሪዎች ያስተላለፉት መልዕክት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ፣ ለታሪካዊው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተመካካሪዎች በሙሉ የወደፊቷን ኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ የሚወስን ታላቅ አደራና ኃላፊነት እንዳለባቸው የሚያስገነዝብ መልዕክት አስተላለፉ:: ዋና ኮሚሽነሩ ባስተላለፉት መልዕክት፤ "ታሪካዊ በሆነው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ ተሳትፎ ለማድረግ የመጣችሁትን ወገኖቼን ለመቀበል በመታደሌ ታላቅ ክብር ይሰማኛል" ብለዋል፡፡ እያንዳንዱ ተመካካሪ ለጉባኤው ሲመጣ የወከለውን ማኅበረሰብ ድምፅና ትክክለኛ ምኞት ለማስተጋባት ብቻ ሳይሆን፣ ለሀገራችን የጋራ ዕድልና የወደፊት ዕጣ ፈንታ ፅኑ መሠረት ለመጣል ጭምር በመሆኑ በትከሻቸው ላይ የወደቀው ብሔራዊ ኃላፊነት እጅግ ታላቅና ጥልቅ መሆኑን ገልጸዋል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]