የአውሮፓ ሕግ አውጪዎች በ‹ፖለቲካዊ ገለልተኝነት› ዙሪያ በፊፋና በጂያኒ ኢንፋንቲኖ ላይ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቁ

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-14 16:36:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአውሮፓ ሕግ አውጪዎች በ‹ፖለቲካዊ ገለልተኝነት› ዙሪያ በፊፋና በጂያኒ ኢንፋንቲኖ ላይ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቁ #Ethiopia: ለዓለም አቀፍ ኦሊምፒክ ኮሚቴም አቤቱታ ሊቀርብ ነው የአሜሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አጥቂ ፎላሪን ባሎገን በዓለም ዋንጫ ላይ ተጥሎበት የነበረው የአንድ ጨዋታ እገዳ እንዲነሳ መወሰኑን ተከትሎ፣ በጂያኒ ኢንፋንቲኖ ላይ የሚደረገው ግፊት እየበረታ መጥቷል። ከ70 በላይ የአውሮፓ ሕግ አውጪዎች በፊፋ እና በፕሬዚዳንቱ ላይ የፖለቲካ ገለልተኝነት መርህን በተመለከተ ምርመራ እንዲደረግ እየጠየቁ ይገኛሉ። ባሎገን አሜሪካ ከቦስኒያ እና ሄርዜጎቪና ጋር ባደረገችው የ32ቱ ቡድኖች ጨዋታ ላይ በጥፋቱ በቀይ ካርድ ከሜዳ የወጣ ሲሆን፣ ከቤልጂየም ጋር ለሚደረገው ቀጣይ ጨዋታ ታግዶ ነበር። ሆኖም የፊፋ ገለልተኛ የዲሲፕሊን ኮሚቴ እገ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]