ከነገ ጀምሮ የትራፊክ መጨናነቅ ስለሚያጋጥም አማራጭ መንገዶች ተጠቀሙ - ትራፊክ ማኔጅመንት

ZENA24NOWneutral2026-07-14 16:58:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከነገ ጀምሮ የትራፊክ መጨናነቅ ስለሚያጋጥም አማራጭ መንገዶች ተጠቀሙ - ትራፊክ ማኔጅመንት ነገ ሀምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ይጀምራል። ለዚሁ ጉባኤ ከመላ ሀገሪቱ የተውጣጡ የጉባኤው ተሳታፊዎች አዲስ አበባ ይገኛሉ። የጉባኤው ተሳታፊዎች በሲኤምሲ መስመር የተባበሩት አደባባይ ወደ ሚገኘው አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ሴንተር ጠዋት እና ማታ ሲገቡና ሲወጡ የሚጓዙባቸው መስመሮች ማለትም ከሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በሳህሊተ ምህረት እንዲሁም ከኢትዮ ቻይና መስመር በሳህሊተ ምህረት እስከ አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ሴንተር የትራፊክ መጨናነቅ እንደሚያጋጥም የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አሳውቋል። በመሆኑም ከእሮብ ጀምሮ ጉባኤው እስከሚጠናቀቅበት ጊዜ ድረስ በመስመሮቹ የሚጓዙ አሽከርካሪዎች አስቀድመው አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ ከወዲሁ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]