ሀገራዊ መግባባት ብሔራዊ ጥቅሞችን በዘላቂነት ለማረጋገጥ ቁልፍ ሚና ይጫወታል
አዲስ አበባ ሐምሌ 7 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም መርሆዎች የሀገሪቱን ሉዓላዊነት የሕዝብ ደኅንነትና ሰላም ምጣኔ-ሐብታዊ እድገትና ብልጽግና በሚያረጋግጡ መሰረቶች የተገነቡ ናቸው በዓለም ላይ የሚገኙ ሀገራት ሉዓላዊነታቸውን አስከብረው በተሻለ ቁመና ለመቀጠል ብሔራዊ ጥቅምን ቀይ መስመራቸው የሚያደርጉ ሲሆን ይህን ጥቅም ለማስከበር ፖሊሲዎች እና ስትራቴጂዎችን ይነድፋሉ ይህ ብሔራዊ ጥቅም ታዲያ ከውስጥም ሆነ ከውጭ የሚሰነዘሩ ጣልቃ 8230 The post ሀገራዊ መግባባት ብሔራዊ ጥቅሞችን በዘላቂነት ለማረጋገጥ ቁልፍ ሚና ይጫወታል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗