ሀገራዊ መግባባት ብሔራዊ ጥቅሞችን በዘላቂነት ለማረጋገጥ ቁልፍ ሚና ይጫወታል

FANATELEVISIONneutral2026-07-14 17:12:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሀገራዊ መግባባት ብሔራዊ ጥቅሞችን በዘላቂነት ለማረጋገጥ ቁልፍ ሚና ይጫወታል አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም መርሆዎች የሀገሪቱን ሉዓላዊነት፣ የሕዝብ ደኅንነትና ሰላም፣ ምጣኔ-ሐብታዊ እድገትና ብልጽግና በሚያረጋግጡ መሰረቶች የተገነቡ ናቸው፡፡ በዓለም ላይ የሚገኙ ሀገራት ሉዓላዊነታቸውን አስከብረው በተሻለ ቁመና ለመቀጠል ብሔራዊ ጥቅምን ቀይ መስመራቸው የሚያደርጉ ሲሆን፤ ይህን ጥቅም ለማስከበር ፖሊሲዎች እና ስትራቴጂዎችን ይነድፋሉ፡፡ ይህ ብሔራዊ ጥቅም ታዲያ ከውስጥም ሆነ ከውጭ… https://www.fanamc.com/archives/318798

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]