በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በመላ ሀገሪቱ የሚሰጠው 4ኛው ዙር የወረቀት ፈተና ፕሮግራም ይፋ ሆኗል።

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-07-14 17:34:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

በትግራይ ብሔራዊ ክልል በወረቀት የሚፈተኑትን ተፈታኞች ጨምሮ በመላ ሀገሪቱ የሚሰጠው 4ኛው ዙር የወረቀት ፈተና ፕሮግራም ይፋ ሆኗል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች በአብዛኛው በበይነ መረብ እየሰጠ ይገኛል። ከትናንት ሐምሌ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ አራተኛ ዙር የበይነ መረብ ፈተና እየሠጠ ይገኛል። በተመሳሳይ በተወሰኑ አካባቢዎች በወረቀት በተለያዩ አራት ዙሮች ማለትም ለተፈጥሮ ሳይንስ፣ ለማህኅበራዊ ሳይንስ እንዲሁም በቀድሞ ስርዓተ ትምህርት ለተማሩ እና የትግራይ ክልልን ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች በስድስቱ ዙር ላልተፈተኑ ተፈታኞች ከበይነ መረቡ ፈተና ጎን ለጎን በወረቀት ፈተና እየተሠጠ ይገኛል። በዚሁ መሠረት አገልግሎቱ ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም በትግራይ ብሔራዊ ክልል…

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]