ኢራን በዮርዳኖስ የሚገኘውን እና የአሜሪካ ጦር የሚጠቀምበትን ‘ኪንግ ፋይሰል’ የአየር ኃይል ጣቢያ በባሊስቲክ ሚሳኤሎች መታች!
ኢራን በዮርዳኖስ የሚገኘውን እና የአሜሪካ ጦር የሚጠቀምበትን ‘ኪንግ ፋይሰል’ የአየር ኃይል ጣቢያ በባሊስቲክ ሚሳኤሎች መታች! ከዮርዳኖስ የወጡ እና በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ እየተሰራጩ ያሉ ተንቀሳቃሽ ምስሎች እንደሚያሳዩት፤ ትላንት እኩለ ሌሊት ላይ ከኢራን የተተኮሱ ቢያንስ አራት የባሊስቲክ ሚሳኤሎች በዮርዳኖስ የሚገኘውን **ኪንግ ፋይሰል የአየር ኃይል ጣቢያ በከባድ ሁኔታ መምታታቸውን ያሳያሉ። በምስሎቹ ላይ በግልጽ እንደሚታየው፥ የአካባቢው የአየር መከላከያ ስርዓት የቴክኒክ ብልሽት ስላጋጠመው ወደ ጣቢያው እየተምዘገዘጉ የመጡትን የኢራን ሚሳኤሎች መጥለፍ ሳይችል ቀርቷል። ይህ ጥቃት የተሰነዘረበት የኪንግ ፋይሰል የአየር ኃይል ጣቢያ ለአሜሪካ ወታደራዊ አባላት፣ ለደህንነት እና ለመከላከያ ስልጠናዎች እንዲሁም በቀጠናው ለሚንቀሳቀሱ የላቁ የስለላ እና የቅኝት ክፍሎች እንደ ዋነኛ…
Read the full story at addis_news ↗