የፍፃሜው ተፋላሚ ማን ይሆን?

EBCNEWSNOWneutral2026-07-14 17:49:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

የፍፃሜው ተፋላሚ ማን ይሆን? በ23ኛው የዓለም ዋንጫ ተጠባቂ በሆነው የመጀመሪያው የግማሽ ፍፃሜ መርኃ ግብር፣ ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት በዳላስ ስታዲየም የአውሮፓ ሻምፒዮኗ ስፔን ከዓለም ዋንጫው ስኬታማ ቡድን ፈረንሳይ ጋር ለፍፃሜ ለማለፍ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ:: የዚህ ጨዋታ አሸናፊ እሁድ በሚደረገው የፍፃሜ ጨዋታ ከአርጀንቲና ወይም ከእንግሊዝ አሸናፊ ጋር የሚገናኝ ሲሆን፤ በአሰልጣኝ ዲዲዬ ዴሻው የምትመራው ፈረንሳይ በተከታታይ ለሦስተኛ ጊዜ በዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ላይ በመድረስ አስደናቂ ጉዞ እያደረገች ትገኛለች

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]