አሳሳቢ እየሆነ የመጣው ማጅራት መቺነት‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-14 19:31:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

አሳሳቢ እየሆነ የመጣው ማጅራት መቺነት‼️ በመዲናዋ አዲስ አበባ በተለይም በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ፣ ሰሚት፣ ገርጂ እና አካባቢው ከመቼውም ጊዜ በላይ የተበራከተው የማጅራት መምታት እና የንጥቂያ ወንጀል የነዋሪውን ደህንነት ክፉኛ እየፈተነ ይገኛል። የወንጀሉ ገጽታ እና የጸጥታ አካላት እየወሰዱት ያለው እርምጃ ነዋሪዎችን እና የፖሊስ ኃላፊዎችን እያወዛገበ ሲሆን፣ የህዝቡን ስጋት እና የፖሊስን ምላሽ እንደሚከተለው አጠናቅረነዋል። እንደ ነዋሪዎች እና ስማቸው እንዳይጠቀስ ከፈለጉ የውስጥ ፖሊስ አባላት ዘ-ሐበሻ ባገኘው መረጃ፣ የዘረፋው ወንጀል መልኩን ቀይሮ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። ለወትሮው በምሽት ይፈጸም የነበረው ማጅራት መምታት፣ አሁን የክረምቱን መግባት እና የጠዋቱን ጨለማ እንደ ሽፋን በመጠቀም ወደ ማለዳ ተሸጋግሯል። የዚህ አዲስ የማለዳ ላይ ጥቃት ዋነኛ ሰለባ እየሆኑ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]