ሰሞኑን ኢትዮጵያ ‹‹ከዑጋንዳ ሥጋ አስገባች›› ተብሎ የተሠራጨው ዜና ሊኮረኩረንና ሊያነቃን ይገባል!
ሰሞኑን ኢትዮጵያ ‹‹ከዑጋንዳ ሥጋ አስገባች›› ተብሎ የተሠራጨው ዜና ሊኮረኩረንና ሊያነቃን ይገባል! #Ethiopia: ኢትዮጵያ ለውጭ ዜጎች ዘግታ የቆየቻቸውን የተለያዩ የንግድ ዘርፎች እየከፈተች ነው፡፡ ለፋይናንስ ተቋማት ብቻ ሳይሆን በጅምላና በችርቻሮ ንግድ ላይ የተሠማሩ የውጭ ዜጎች ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት የሚችሉበት ሕግ ወጥቷል፡፡ የውጭ ኩባንያዎችን በቀጥታ እንዲሳተፉ ከሚፈቅዱት ድንጋጌዎች ባሻገር፣ እንደ አፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ባሉ ከቀረጥ ነፃ የሆነ የንግድ ልውውጦች ለማካሄድ ይሁንታ ሰጥታ ወደ እዚያው እየተገባ ነው፡፡ ይህም አገሮች በኢትዮጵያ ገበያ ውስጥ በነፃነት የሚገበያዩበት ሥርዓትን እያሳደገው እንደሚሄድ ይታመናል፡፡ ይህ ማለት ወደ ፊት ለኢትዮጵያውያ ነጋዴዎች፣ አምራቾች፣ አገልግሎት ሰጪዎችና ለመሳሰሉት ተብሎ የሚገደብ ቢዝነ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…
Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗