ህወሓት ዳግም ያቋቋመው የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ሀገራዊ የምክክር መድረኩን ውድቅ በማድረግ በሂደቱ ላይ እንደማይሳተፍ አስታወቀ

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-14 20:07:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

ህወሓት ዳግም ያቋቋመው የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ሀገራዊ የምክክር መድረኩን ውድቅ በማድረግ በሂደቱ ላይ እንደማይሳተፍ አስታወቀ በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሃት) ዳግም የተቋቋመው የትግራይ ክልላዊ መንግሥት እየተካሄደ ያለውን ሀገራዊ የምክክር ሂደት ውድቅ ማድረጉን ያስታወቀ ሲሆን፥ «ተቀባይነት የሌለው» ሲል በገለጸው የውይይት መድረክ ላይ የክልሉ መንግሥትም ሆነ የትግራይ ሕዝብ አልተወከሉም ብሏል። የትግራይ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ትናንት ባወጣው መግለጫ፥ መድረኩ የትግራይ ሕዝብ የሚጋፈጣቸውን መሠረታዊ ጥያቄዎች መመለስ አልቻለም በሚል አስተዳደሩ በሀገራዊ የምክክር ሂደቱ ላይ እንደማይሳተፍ አስታውቋል። ቢሮው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የፌዴራል መንግሥት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ቁልፍ ድንጋጌዎችን ተግባራዊ አላደረገም ሲል የከሰሰ ሲሆን፥ የተኩስ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]