የቴክኖሎጂ ልዕልና የህዝባዊነት እና የሥነ-ልቦና ከፍታ ማሳያ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት

WELCOMEneutral2026-10-31 06:20:14 UTC
AdYour ad here[email protected]
የቴክኖሎጂ ልዕልና የህዝባዊነት እና የሥነ-ልቦና ከፍታ ማሳያ  የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት

አዲስ አበባ ጥቅምት 20 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የድንቅ ታሪክ የጥንታዊ ስልጣኔ እና የነጻነት ምድር ናት የዚህች ታላቅ ሀገር ሉዓላዊነት እና ጸንቶ መኖር ምስጢር ደግሞ አንዱና ዋነኛው የሀገሪቱ መከላከያ ሠራዊት የጀግንነት ተጋድሎ ነው ሠራዊቱ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሸጋገረ የመጣውን የአሸናፊነት መንፈስ እና የጀግንነት ወርቃማ ታሪክ ይዞ ዛሬ ላይ በቴክኖሎጂ በሰው ኃይል እና በሥነ-ልቦና ከፍታ … The post የቴክኖሎጂ ልዕልና የህዝባዊነት እና የሥነ-ልቦና ከፍታ ማሳያ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]