እግር ኳስ ለኢትዮጵያ በረከት ወይስ እርግማን?
እግር ኳስ ለኢትዮጵያ በረከት ወይስ እርግማን? #Ethiopia: በዓለም ዙሪያ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ተመልካቾች በተለያዩ አማራጮች ሲከታተሉት የሰነበተው፣ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሦስት አገሮች (አሜሪካ፣ ካናዳና ሜክሲኮ) በጥምረት የተሰናዳው የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ፍፃሜውን ሊያገኝ ተቃርቧል። ከስድስቱ ክፍለ አኅጉራት የተሰባሰቡ 48 አገሮች ብሔራዊ ቡድኖችን ሲያፎካክር የሰነበተው የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ፣ ከተፎካካሪዎቹ መካከል ብርቱዎቹ በዓይነትና በይዘቱ ለየት ያለውን ወርቃማ ዋንጫ ከፍ ለማድረግ የመጨረሻ ዝግጅታቸውን እያጠናቀቁ ይገኛሉ። ይህንን የዓለም ዋንጫ በጥልቅ ቁጭትና በታላቅ ፀፀት በቴሌቪዥን መስኮትና በሌሎች አማራጮች እየተከታተሉት ከሚገኙት መካከል ደግሞ ኢትዮጵያውያን በቀዳሚ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/157977/…
Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗