ኬንያ በነዳጅ ላይ ያደረገችውን የታክስ ቅናሽ ለተጨማሪ ሦስት ወራት አራዘመች

ETHIO_MEREJA_NEWSneutral2026-07-15 04:43:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኬንያ በነዳጅ ላይ ያደረገችውን የታክስ ቅናሽ ለተጨማሪ ሦስት ወራት አራዘመች የኬንያ መንግሥት በነዳጅ ምርቶች ላይ ጥሎት የነበረውን የተጨማሪ እሴት ታክስ(ቫት) ቅናሽ ለተጨማሪ ሦስት ወራት ማራዘሙን አስታወቀ። ከዚህ ውሳኔ በተጨማሪም ገበያውን ለማረጋጋት የበጀት ድጎሞ ማድረጓ ተሰምቷል። ይህ ውሳኔ የተላለፈው በዓለም አቀፍ ገበያ እየታየ ካለው የነዳጅ ዋጋ መዋዥቅ ጋር በተያያዘ ኬንያውያንን እና የሀገር ውስጥ ንግዶችን ለመጠበቅ በማለም ነው ተብሏል። ይህም የሀገሪቱ ዜጎች እና ኢኮኖሚያቸው ሳይዛባ እንዲቀጥል ያስችለዋል በሚል ነው። እንደ ሀገሪቱ ነዳጅ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኦፒዮ ገለጻ ከሆነ፤ ቀደም ሲል ከነበረበት 16 በመቶ ወደ 8 በመቶ ዝቅ ተደርጎ የነበረው የነዳጅ ተጨማሪ እሴት ታክስ እ.አ.አ. እስከ ጥቅምት 2026 እኩሌታ ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ጸንቶ ይቆያል ተብሏል። ይህ…

Read the full story at ethio_mereja_news ↗
AdYour ad here[email protected]