"ሽምግልና፣ ንግግር እና ይቅርታ ኢትዮጵያን አጽንተው ያቆዩዋት እሴቶች ናቸው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-15 10:04:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ሽምግልና፣ ንግግር እና ይቅርታ ኢትዮጵያን አጽንተው ያቆዩዋት እሴቶች ናቸው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ታሪካዊው የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በመክፈቻ መርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ታሪክ ጠገብ እና ጥንታዊ የኾነች ሀገር ናት ብለዋል። ኢትዮጵያ ውስጥ በታሪክ በርካታ ችግሮችን እና መከራዎችን አሳልፈናል ብለዋል። ይህንን መከራ ወደ ዕድል በመቀየር ልጆቻችን ከእኛ የተሻለ ኑሮ እንዲኖሩ ማድረግ ያስፈልጋል ነው ያሉት። ሀገራዊ ምክክሩንም ሁሉም እንደ እድል ሊጠቀምበት እንደሚገባ ጠቁመዋል። ጉባኤው በኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ በስፋቱ፣ በአካሄዱ፣ በወሰደው ጊዜ እና በሚያስገኘው ውጤት የገዘፈ ዓላማ ያለው ለአፍሪካ ተምሳሌት የሚኾን ነው ብለዋል። እያንዳንዷን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]