🇪🇹 "ግጭት እና ስቃይ ማብቃት አለበት!" 🕊️ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-15 10:04:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇪🇹 "ግጭት እና ስቃይ ማብቃት አለበት!" 🕊️ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ እየተካሄደ ነው። በጉባዔው መክፈቻ ላይ የተገኙት የኢጋድ ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ.ር) በዓለም ታሪክ ውስጥ በግጭት የተሠራም ኾነ በግጭት ያተረፈ ሀገር የለም ብለዋል። የተሻሉ የሚባሉ ሀገሮች ከሁሉም በላይ ሀገራቸውን ስላስቀደሙ፣ ስለተደማመጡ እና ስለተነጋገሩ የተሻለ ደረጃ ላይ መድረሳቸውን ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ማንነቷን የምትፈልግ አዲስ ሀገር አይደለችም፤ በምድር ላይ ካሉ እጅግ ጥንታዊ እና ጠንካራ ሥልጣኔዎች አንዷ ነበረች ነው ያሉት። በታሪካችን እና በባሕላችን ውስጥ በጥልቀት ስር የሰደዱ እና እጅግ ውብ የኾኑ የእርቅ ሥርዓቶች ብለዋል። ሽማግሌዎቻችን በጥበብ የታደሉ ናቸው፤ ኢትዮጵያ የራሷን ቁስል የምታክምበት ቁልፍ በእጇ ላይ አለ ነው ያሉት። መልስ ፍለጋ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]