የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ፣ የሰላም እና የደህንነት ጉዳዮች ኮሚሽነር ክቡር አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ፤ ዛሬ ለመላው የሀገራችን ህዝቦች ትልቅ ተስፋን ሰንቆ በይፋ በተጀመረው ታሪካዊው የሀገራዊ ምክክር መድረክ ላይ በመገኘት የደስታና የጽኑ አጋርነት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

FANATELEVISIONneutral2026-07-15 10:10:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ፣ የሰላም እና የደህንነት ጉዳዮች ኮሚሽነር ክቡር አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ፤ ዛሬ ለመላው የሀገራችን ህዝቦች ትልቅ ተስፋን ሰንቆ በይፋ በተጀመረው ታሪካዊው የሀገራዊ ምክክር መድረክ ላይ በመገኘት የደስታና የጽኑ አጋርነት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ኮሚሽነሩ በዚህ ታሪካዊ ስፍራ ተገኝተው የዚህ ታላቅ የታሪክ ምዕራፍ አካል መሆን ለአፍሪካ ህብረት ትልቅ ኩራት መሆኑን የገለጹ ሲሆን፣ የሂደቱንም ታላቅነት፣ ስፋትና ጥንካሬ በከፍተኛ ሁኔታ አድንቀዋል። አክለውም የአፍሪካ ህብረት ይህንን ታሪካዊ ክስተት በሙሉ አቅሙ እንደሚደግፍ በማረጋገጥ፣ ይህ የጋራ ጉዞ ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን፣ ልማትንና አዎንታዊ ለውጥን ማምጣት እንደምትችል የሚያሳይ ህያው ምስክር መሆኑን በንግግራቸው አመላክተዋል። #PMOEthiopia

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]