ምክክሩ ለሌሎችም ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው – አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ
ምክክሩ ለሌሎችም ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው – አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ለሌሎችም የአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው አሉ በአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ደህንነት ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ መካሄድ ጀምሯል። አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ በመርሐ ግብሩ ላይ ባደረጉት… https://www.fanamc.com/archives/318826
Read the full story at fanatelevision ↗