በሴራ ያጣነው ቀይ ባሕር እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቡት ጥሪ
በሴራ ያጣነው ቀይ ባሕር እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቡት ጥሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ኢትዮጵያ የጂኦግራፊ እስረኛ እንድትሆን የተደረገችበት ዋና ምክንያት የውስጥ መከፋፈል ሴራ እና ስንፍና መሆኑን ተናግረዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በተጀመረው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ኢትዮጵያ ለሺሕ ዘመናት በባለቤትነት ይዛ የቆየችውን ቀይ ባሕር ያጣችበት አጋጣሚ፣ ከውጭ ጠላት ጥቃት ይልቅ በውስጥ መዘናጋት እና አንድነት መጥፋት የመጣ መሆኑን ገልጸዋል
Read the full story at ebcnewsnow ↗