የተለያዩ አመለካከቶች የማንነታችን እና የዴሞክራሲያዊ ሕይወታችን አካል ናቸው - ፕሮፈሰር መስፍን አርዓያ

EBCNEWSNOWneutral2026-07-15 10:10:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

የተለያዩ አመለካከቶች የማንነታችን እና የዴሞክራሲያዊ ሕይወታችን አካል ናቸው - ፕሮፈሰር መስፍን አርዓያ የተለያዩ አመለካከቶች የማንነታችን እና የዴሞክራሲያዊ ሕይወታችን አካልም ውበትም መሆናቸውን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ተናግረዋል፡፡ የሐሳብ ልዩነቶች በራሱ ችግር አይደለም ያሉት ፕሮፌሰር መስፍን፤ እነዚህን የሀሳብ ልዩነቶች ግን የሚያለያዩን መሆን እንደሌለባቸው አስምረዋል:: የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒሰትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]