ከታዋቂ ግለሰቦች በስጦታ የተገኙ ታሪካዊ ቅርሶች

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-15 10:10:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከታዋቂ ግለሰቦች በስጦታ የተገኙ ታሪካዊ ቅርሶች #Ethiopia: የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ከተለያዩ ታዋቂ ተመራማሪዎች በስጦታ የተበረከቱ ታሪካዊ ቅርሶችን ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ተረክቧል። እነዚህን ቅርሶች በታሪካዊነታቸውና በዓይነታቸው ለየት የሚያደርጋቸው፣ በዳግማዊ አፄ ምኒልክና በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት የነገሥታቱ ቤተሰቦችና ሕዝቡ የተጠቀሙባቸው የቤት ውስጥ መገልገያ ቁሳቁሶች መሆናቸውና ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የተሰበሰቡ መሆኑ ነው። ባለሥልጣኑ እንዳስታወቀው፣ በርክክቡ ከተካተቱት ቅርሶች መካከል፦ ነገሥታቱ ሲጠቀሙባቸው የነበሩ ስምንት የተለያዩ ኩባያዎች፣ የጠጅ ማጥለያ (መቅጃ) እና የጠጅ መጠጫ ብርሌ፣ ባህላዊ የሐረር ቡና መጠጫ፣ የሐመር ባህላዊ በት... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/158040/…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]