የምክክር ጉባኤው ቀጣናውን ወደ ብሩህ ተስፋ የሚመራ ነው ወርቅነህ ገበየሁ (ዶር)
አዲስ አበባ ሐምሌ 8 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችው የምክክር ጉባኤ ስኬት መላውን የአፍሪካ ቀንድ ወደ ብሩህ ተስፋ የሚመራ እርምጃ ነው አሉ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) ዋና ፀሀፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በተገኙበት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ መካሄድ ጀምሯል ዋና ፀሀፊው በወቅቱ 8230 The post የምክክር ጉባኤው ቀጣናውን ወደ ብሩህ ተስፋ የሚመራ ነው 8211 ወርቅነህ ገበየሁ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗