የህፃናት የኤሌክትሮኒክ ሲጋራ ተጠቃሚነት ከአዋቂዎች በዘጠኝ እጥፍ እንደሚበልጥ አንድ ጥናት አመለከተ።

ZENA24NOWneutral2026-07-15 10:32:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

የህፃናት የኤሌክትሮኒክ ሲጋራ ተጠቃሚነት ከአዋቂዎች በዘጠኝ እጥፍ እንደሚበልጥ አንድ ጥናት አመለከተ። በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ከ8 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በትምባሆ ምክኒያት ህይወታቸውን ያጣሉ። ከእነዚህ ውስጥ 1.3 ሚሊዮን የሚሆኑት ራሳቸው ትምባሆ ባይጠቀሙም ለሌሎች ሰዎች የትምባሆ ጭስ በመጋለጣቸው ተላላፊ ላልሆኑና ሥር ለሰደዱ ህመሞች ይጋለጣሉ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ13 እስከ 15 ዓመት ዕድሜ ያላቸው 40 ሚሊዮን ህፃናት ቢያንስ አንድ የትምባሆ ምርት እንደሚጠቀሙ ጥናቶች ያመላክታሉ። ከእነዚህ መካከል 20 ሚሊዮን የሚሆኑት ሲጋራ የሚያጨሱ ሲሆን 10 ሚሊዮን ያህሎቹ ደግሞ ጭስ አልባ ወይም በአፍና በአፍንጫ የሚወሰዱ የትምባሆ ምርቶችን ይጠቀማሉ። በተጨማሪም 15 ሚሊዮን የሚሆኑና ከ13 እስከ 15 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ታዳጊዎች ኤሌክትሮኒክ ሲጋራዎችን (ኢ-ሲጋራ) እየተጠቀሙ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]