በእግር ኳስ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ የእረፍት ሰዓት እስከ 25 ደቂቃ ሊረዝም እንደሚችል ታውቋል።
በእግር ኳስ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ የእረፍት ሰዓት እስከ 25 ደቂቃ ሊረዝም እንደሚችል ታውቋል። በእግር ኳስ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ የእረፍት ሰዓት (Half-time)፣ የአሜሪካው 'ሱፐር ቦውል' አይነት ታላቅ የሙዚቃ ትዕይንት ለማስተናገድ ሲባል እስከ 25 ደቂቃ ሊረዝም እንደሚችል ታውቋል። ይህ ታሪካዊ ክስተት እሑድ በኒው ዮርክ ኒው ጀርሲ ስታዲየም በሚደረገው የ2026 ዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ላይ ይካሄዳል። ይህንን የሙዚቃ ትዕይንት የኮልድፕሌይ ባንድ መሪ ክሪስ ማርቲን ያዘጋጀው ሲሆን፣ በዓለም ዙሪያ እጅግ ዝነኛ የሆኑ አርቲስቶች በአንድ መድረክ ላይ ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ። በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ቦርድ (IFAB) ህግ መሰረት፥ የማንኛውም የእግር ኳስ ጨዋታ የዕረፍት ሰዓት ከ15 ደቂቃ መብለጥ የለበትም። ፊፋ (FIFA)…
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗