“ታሪካዊው ሀገራዊ ምክክር በኃይለ ቃል ጀምሮ በኃይለ እርምጃ የሚደመደመውን የኢትዮጵያን የፖለቲካ አዙሪት የሚሰብር ነው”፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
“ታሪካዊው ሀገራዊ ምክክር በኃይለ ቃል ጀምሮ በኃይለ እርምጃ የሚደመደመውን የኢትዮጵያን የፖለቲካ አዙሪት የሚሰብር ነው”፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፤ መድረኩ ኢትዮጵያ በኃይለ ቃል ጀምሮ በኃይለ እርምጃ የሚደመደመውን የፖለቲካ አዙሪት በመስበር በንግግር እና በውይይት የምትተካበት ታሪካዊ አጋጣሚ መሆኑን ገለጹ:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው ይህ ጉባኤ ኢትዮጵያ በገዛ እጇ አዲስ ታሪክ እንድትጽፍ የሚያስችላትን “ብዕር እና ብራና” ያገኘችበት መሆኑን ጠቅሰዋል
Read the full story at ebcnewsnow ↗