“ለታሪክ የተጻፈ ውለታ!” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለኮሚሽነሮቹ የሰጡት ታሪካዊ ክብር
“ለታሪክ የተጻፈ ውለታ!” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለኮሚሽነሮቹ የሰጡት ታሪካዊ ክብር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ባለፉት አራት ዓመታት በብዙ ፈተና ውስጥ አልፈው ጉባኤውን ለዚህ ታሪካዊ ምዕራፍ ያደረሱትን የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን በጀግንነት ሥራቸው አመስግነዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ኮሚሽነሮቹ እንደወረደባቸው የዱላ ውርጅብኝ ሳይበገሩ በጽናት መፋለማቸውን በመጥቀስ፣ ለኢትዮጵያ ታላቅ ውለታ መዋላቸውን ተናግረዋል
Read the full story at ebcnewsnow ↗