ካምፓስ ተከታታይ ድራም በምዕራፍ ሁለት ሊመለስ ነው
ካምፓስ ተከታታይ ድራም በምዕራፍ ሁለት ሊመለስ ነው የታሪክ ማጠንጠኛውን በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ገሃዳዊ አለም ላይ አድርጎ ለ 20 ክፍሎች በፋና ቴሌቪዥን ሲተላለፍ የቆየው "ካምፓስ" ተከታታይ ድራማ በምዕራፍ ሁለት ሊመለስ ነው። በታላቅ ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮዲውስ ተደርጎ ከ ረቡዕ ጥር 20 ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ለ 20 ክፍሎች በምዕራፍ አንድ ሲታይ የቆየውና በተመልካቾች ዘንድ የበዛ ተወዳጅነትና ተከታታይን ያገኘው "ካምፓስ" ተከታታይ ድራማ ከሃምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በምዕራፍ ሁለት መታየት እንደሚጀምር የድራማው ደራሲና ዳይሬክተር አብይ ጌታሁን አስታውቀዋል። "ካምፓስ" በምዕራፍ አንድ ቆይታው "ሆራይዘን" በተባለ ምናባዊ ዩንቨርሲቲ ውስጥ የተፈጠረ ዩንቨርሲቲ ውስጥ ተማሪ የሆኑ ወጣቶች ህይወት ላይ ያተኮረ ሆኖ በተለየ ደግሞ የዋና…
Read the full story at zena24now ↗