🌍 "የኢትዮጵያ ሰላም፣ መረጋጋት እና አንድነት ለቀጣናው እጅግ ወሳኝ ጉዳይ ነው" አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ
🌍 "የኢትዮጵያ ሰላም፣ መረጋጋት እና አንድነት ለቀጣናው እጅግ ወሳኝ ጉዳይ ነው" አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ የኢትዮጽያ ሀገራዊ ምክክር እየተካሄደ ነው። በምክክር ሂደቱ ተገኝተው ቁልፍ መልዕክት ያስተላለፉት በአፍሪካ ኅብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላም እና ደኅንነት ኮሚሽነር አምሳደር ባንኮሌ አዶዬ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ታሪካዊ መኾኑን ተናግረዋል። እንደ አፍሪካ ኅብረት የዚህ ታሪካዊ ምክክር አካል በመኾናቸው እንደሚኮሩም ገልጸዋል። የምክክሩን ጥልቀት፣ ስፋት እና ጥንካሬውን እንደሚያደንቁም ገልጸዋል። በምክክር ሂደቱ እየተሳተፉ የሚገኙ ተሳታፊዎች ይህን ምክክር ኅብረቱ እንደሚደግፍ ያውቃሉም ብለዋል። ሀገራዊ ምክክሩ ትልቅ እድል እንደኾነም አንስተዋል። ኢትዮጵያ ሰላምን እንደምታዘልቅ፣ ለውጥን እና እድገትን እንደምታመጣ የሚያሳይ ነውም ብለዋል። ይህ ምክክር የሀገራዊ ኀላፊነት…
Read the full story at amharamassmedia ↗