የምክክር መድረኮች ስህተትን ለማረምና ትክክለኛ ውሳኔዎችን ለመወሰን ዕድል ይሰጣሉ – ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ

FANATELEVISIONneutral2026-07-15 11:23:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

የምክክር መድረኮች ስህተትን ለማረምና ትክክለኛ ውሳኔዎችን ለመወሰን ዕድል ይሰጣሉ – ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ የምክክር መድረኮች ስህተትን ለማረምና ትክክለኛ ውሳኔዎችን ለመወሰን ዕድል ይሰጣሉ አሉ የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ መካሄድ ጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ… https://www.fanamc.com/archives/318838

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]