ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይና የደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ጋር ተወያዩ

FANATELEVISIONneutral2026-07-15 11:23:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይና የደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ጋር ተወያዩ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይና የደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ካያ ካላስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይና የደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ካያ ካላስን ዛሬ ተቀብዬ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል ብለዋል። ‎በውይይታቸውም በአውሮፓ ሕብረት እና በአፍሪካ መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት ጉዳይ ላይ መምከራቸውን ጠቅሰዋል፡፡ https://www.fanamc.com/archives/318841

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]