ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይና የደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይና የደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ጋር ተወያዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይና የደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ካያ ካላስን ተቀብለው ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፣ በአውሮፓ ሕብረት እና በአፍሪካ መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከር ላይ መምከራቸውን አመልክተዋል
Read the full story at ebcnewsnow ↗