ኢትዮጵያ የራሷን ቁስል በራሷ የመፈወስ አቅም አላት - ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)

EBCNEWSNOWneutral2026-07-15 11:23:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ የራሷን ቁስል በራሷ የመፈወስ አቅም አላት - ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ለመጻፍና ልዩነቶችን በውይይት ለመፍታት የሚያስችል ታሪካዊ ዕድል መፈጠሩን ገልፀዋል:: ዋና ፀሐፊው በንግግራቸው ጉባኤው ትልቅ ታሪካዊ ሁነት ከመሆኑ ባለፈ በኢትዮጵያ ረጅም እና አኩሪ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ የሚጻፍበት መሆኑን ገልጸዋል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]